Yitayegnal

Music: Tsedeniya Birhanu ነሽ የውልደት መብቴ ለእኔ አንቺን አርጎ ላንቺ እኔ መልኬ ያንቺ ነው ጠረኔ ማንነቴ ታምርያለሽ እናቴ የእምነትሽ ትጉ ሰላም አንቺዬ ኢትዮጵያ ስልሽ ኩራቴ ማንነቴ የፈጠሪ አሻራ ታሪክ መጀመሪያ የጥበብ መፍለቂያ የፍቅር መማሪያ የውብ ሰው መኖሪያ ይመርልሽ ደጁ ይብዛልሽ ሰላሙ ይብቀልብሽ ለሙ ይታይልሽ ወዙ ኡህ ዬ ኡህ ኡህ ዬ ይታየኛል እኔ ይታየኛል እኔ ኡህ ዬ ኡህ ኡህ ዬ ይታየኛል እኔ ይታየኛል እኔ የፀጋሽ ቀኑ ቀርቧል ጦቢያዬ ታፍረሽ ተከብረሽ እምዬ ኦው አለኝታዬ ትለያለሽ ያኔ ፈጣሪ ካንቺ ጎን ነው ሁሌ አለም ያይሻል መኩሪያዬ አለኝታዬ ጎተራሽም ሞልቶ ጎረቤት አብልቶ ማንነትሽ ታይቶ ዝናሽ ተንሰራፍቶ ፈላጊሽም በዝቶ ይመርልሽ ደጁ ይብዛልሽ ሰላሙ ይብቀልብሽ ለሙ ይታይልሽ ወዙ ኡህ ዬ ኡህ ኡህ ዬ ያንቺ ነኝ አንቺ የኔ ኡህ ዬ ኡህ ኡህ ዬ ይታየኛል እኔ ኡህ ዬ ኡህ ኡህ ዬ ያንቺ ነኝ አንቺ የኔ ሀገሬ ሀገሬ የኔ የኔ የኔ ሀገሬ ሀገሬ ኡህ ዬ ኡህ ኡህ ዬ ይታየኛል እኔ ይታየኛል እኔ